09/12/2026
🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼
አዲሱን ዓመት በደማቅ ድባብና በ Saturday ልዩ የበዓል LIVE MUSIC አብረን እናክብር! 🎶✨
ዛሬ ቅዳሜ ምሽት በ JD Bar & Restaurant ድንቅ አርቲስቶቻችን በሚያቀርቡት ምርጥ ዜማዎች እየተዝናኑ የበዓሉን ምሽት የማይረሳ ያድርጉ። ምርጥ የኢትዮጵያ ባህላዊ ጣዕም፣ ሞቅ ያለ የበዓል ድባብ እና ያልተገደበ ደስታ ይጠብቅዎታል!
⚠️ Early arrival and reservations are highly recommended! (21+)
📍 6669 Little River Turnpike, Annandale, VA 22003
📞 RSVP / For Reservations: 703-333-2819
#መልካምአዲስዓመት