Club ZAN, woldia

Club ZAN, woldia Club ZAN were officially opened for the puplic on march 7, 2016; at woldia town! It has continued to be much liked and what Woldia town were missed!

07/01/2022

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ እያልን በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

"መልካም በዓል"

 ፡   አባቷ በአለማጣ ግንባር ከጁንታው ጋር ተፋጦ፣ በሜዳልያ የተመረቀች ልጁን እንኳን ወልዲያ ዩንቨርሲቲ ተገኝቶ አላስመረቃትም። ይሄን አጋጣሚ ለሚድያ ስትናገር የሰማው የClubZAN ማነጅ...
19/07/2021




አባቷ በአለማጣ ግንባር ከጁንታው ጋር ተፋጦ፣ በሜዳልያ የተመረቀች ልጁን እንኳን ወልዲያ ዩንቨርሲቲ ተገኝቶ አላስመረቃትም። ይሄን አጋጣሚ ለሚድያ ስትናገር የሰማው የClubZAN ማነጅመንት ቲም፣ በክለቡ ከጓደኞቿ ጋር ተገኝታ ደስታዋን እንድታከብር ግብዣ አቅርቦላት ነበር።

የጀግናው ልዩ ሀይል ልጅ አረጋሽ ላቀው በክለባችን ከጓደኞቿ ጋር በመገኘት ግብዣችን ተቀብላለች።

እናመሰግናለን!!
ClubZAN፡Woldia

 ፡ "አባቴ የልዩ ሃይል አባል ሲሆን አላማጣ አካባቢ ዘመቻ ላይ ነው። እኔ ደግሞ የሜዳሊያ ተመራቂ ነኝ። ቤተሰቦቼ መተከል ነው የሚኖሩት። በኬሚካል ኢንጅነሪንግ የማዕረግ ተመራቂ ብሆንም ሊያ...
18/07/2021



"አባቴ የልዩ ሃይል አባል ሲሆን አላማጣ አካባቢ ዘመቻ ላይ ነው። እኔ ደግሞ የሜዳሊያ ተመራቂ ነኝ። ቤተሰቦቼ መተከል ነው የሚኖሩት። በኬሚካል ኢንጅነሪንግ የማዕረግ ተመራቂ ብሆንም ሊያስመርቀኝ የመጣ ቤተሰብ የለኝም። ያም ሆኖ ግን ደስተኛ ነኝ።" ተማሪ አረጋሽ (የወልድያ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ )

, Woldia፡ አቧቷ ለሀገሩ እየከፈለ ያለውን ዋጋ እጅግ ያከብራል። ስለሆነም አረጋሽን ከ3 ጓደኞቿ(በራሷ ምርጫ) የምሽት ሙሉ ወጫቸውን ሸፍኖ ደስታቸውን እንዲያከብሩ ወስኗል።

አረጋሽ እና ጓደኞቿ፣ በክለቡ ተገኝተው እንዲዝናኑ በክብር ተጋብዘዋል። ከምሽቱ 1 ሰአት ጀምሮ በክለቡ መገኘት ይችላሉ።

እንኳን ደስ ያላችሁ!!

Congratulationsእንኳን ደስ ያላችሁ!!በወልዲያ ዩንቨርሲቲ ትምህርታችሁን ጨርሳችሁ ለዛሬዋ የድል ቀን ለበቃችሁ ተመራቂዎች እና ቤተሰቦቻችሁ፣ እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እንወዳለን። ...
17/07/2021

Congratulations
እንኳን ደስ ያላችሁ!!

በወልዲያ ዩንቨርሲቲ ትምህርታችሁን ጨርሳችሁ ለዛሬዋ የድል ቀን ለበቃችሁ ተመራቂዎች እና ቤተሰቦቻችሁ፣ እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እንወዳለን።

Club ZAN,woldia

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፡  እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!ኢድ-ሙባረክ!
12/05/2021

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፡
እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!

ኢድ-ሙባረክ!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለጌታችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም ፋሲካ!!Club ZAN, Woldia
02/05/2021

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለጌታችን እና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም ፋሲካ!!
Club ZAN, Woldia

Happy Valentine's day!!
14/02/2021

Happy Valentine's day!!

28/09/2020

Always on 's
Club ZAN, Woldia
!!

Doppel Beer!The Only Brown Beer! Enjoy the Brown Night, at Club ZAN,Woldia #20
13/09/2020

Doppel Beer!
The Only Brown Beer!


Enjoy the Brown Night, at Club ZAN,Woldia
#20

11/09/2020

ለኢትዮጵያውያን በሙሉ!!

እንኳን ለ2013 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረሣችሁ። አዲሡ አመት ለእኛም ለሀገራችንም የሠላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የብልፅግና ዓመት እንዲሆን እንመኛለን።

በዓሉን እራስዎንና ቤተሰብዎን ከCovid-19 ወረርሽኝ እየጠበቁ እንዲያከብሩ ይሁን!!

፡ Woldia
🌻🌻🌻🌼🌼🌼

 !  !ዓለማችንን እጅግ እየጎዳ ያለውና በሀገራችን ኢትዮጵያም በቅርቡ የገባውን የኮሮና_ወረርሽኝ (Covid-19) ስርጭት ለማስቆም/ለመቆጣጠር በሀገራችን የሚደረገውን ጥረት እኛም በበኩላችን...
23/03/2020

!
!

ዓለማችንን እጅግ እየጎዳ ያለውና በሀገራችን ኢትዮጵያም በቅርቡ የገባውን የኮሮና_ወረርሽኝ (Covid-19) ስርጭት ለማስቆም/ለመቆጣጠር በሀገራችን የሚደረገውን ጥረት እኛም በበኩላችን ማገዝ ስላለብን እና ለህዝባችንም ደህንነት ቅድሚያ መስጠት ግዴታችን በመሆኑ፣ ድርጅታችን ከዛሬ ቀን 14, 2012 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት እንደማይሰጥ እንገልፃለን።

ድርጅታችን የሚከፈትበትና አገልግሎት የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የምንገልፅ ይሆናል። እስከዛው ግን ሁላችሁም ከወረርሽኙ እራሳችሁን እንድትጠብቁ ይሁን።

፡Woldia

Due to the Corona Viruse (Covid-19) Pandemic, Starting from today March23 2020, Our Club will be closed, until further NOTICE!
ClubZAN፡Woldia

Club ZAN፡ Woldia: ለወልዲያ ከተማ ተወላጅ ለሆነው፣ ለወጣት   የኩላሊት ህክምና የሚውል ድጋፍ ለማድረግ፣ ለተከታታይ ሰባት ቀናቶች ከሚሸጡ የቢራ መጠጦች ከአንድ ጠርሙስ  #2ብር ድ...
13/01/2020

Club ZAN፡ Woldia: ለወልዲያ ከተማ ተወላጅ ለሆነው፣ ለወጣት የኩላሊት ህክምና የሚውል ድጋፍ ለማድረግ፣ ለተከታታይ ሰባት ቀናቶች ከሚሸጡ የቢራ መጠጦች ከአንድ ጠርሙስ #2ብር ድጋፍ ለማድረግ ቃል በገባው መሰረት፡ 5,500.00 ብር ድጋፍ አድርጓል።

የድጋፉን ገንዘብም በታካሚው ወንድማችን አባት አቶ ሲሳይ አሊጋዝ አሊ አካውንት ገቢ አድርገናል።

#ደረሰኝ፡ ከስር ተያይዟል!

ለወንድማችን አቡነት ሙሉ ጤናው እንዲመለስ እንመኛለን።
Club ZAN፡Woldia

Address

Club Zan
Woldia
1234

Telephone

0963637171

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Club ZAN, woldia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Club ZAN, woldia:

Share