09/05/2025
በዛሬው እለት 01/9/2017 በኤሊውሃ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ4 አጀንዳዎች ዙሪያ ውይይት ስናደርግ አርፍደናል።
1 ቀሪና አርፋጅ ተማሪዎችን በተመለከተ
2 ለ6ኛና-8ኛ ክፍል ተማሪዎች የማጠናከሪያ ት/ት መስጠትን በተመለከተ
3 የተማሪዎችን አቴንዳንስ እና ማርክ ሊስት አያያዝን በተመለከተ
4 የክበባትና ድፐርትመንቶች ወርሀዊ ሪፖርትን በተመለከተ በጥልቀት ተወያይተን የመፍትሔ አቅጣጫዎችን አስቀምጠናል።
በመጨረሻም ለ6ኛና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የማጠናከሪያ ትምህርታችሁን በትጋት እንድትከታተሉ እናሳስባለን።📢