Ethio Bernos Hotel

Ethio Bernos Hotel Hotel ethio BERNOS was lovingly renovated in recent years and is equipped with every modern feature

Ethio bernos hotel
08/01/2023

Ethio bernos hotel

ethio Bernos Hotel    ለፍላጎትዎ ደስታና ርካታ ለጤናዎ መድህን እና አለኝታ የሆነው የኢትዮ በርኖስ ሆቴል የፆም ቡፌ  የዘንድሮን ሁዳዴ ከናንተ ጋር ነው ።   ቤተስብዎን ወዳጅ ...
19/03/2022

ethio Bernos Hotel
ለፍላጎትዎ ደስታና ርካታ ለጤናዎ መድህን እና አለኝታ የሆነው የኢትዮ በርኖስ ሆቴል የፆም ቡፌ
የዘንድሮን ሁዳዴ ከናንተ ጋር ነው ።
ቤተስብዎን ወዳጅ ዘመድዎን እዚህ ይጋብዙ

የዛሬውን ቡፌ አራዳ ለሆቴሉ ተስተናጋጆች ስፖንሰር አድርጓል አንድ ቡፌ ሲያነሱ ከኛው ገዝቶ አንድ አራዳ በነፃ ሲጋብዝ ውሏል ።
ጠንክረን ከሰራን አጋዥ እናገኛለን
በሙያ የተካኑት ሼፎቻችን በልዩ ችሎታቸው ያጣፈጡትን እና የተጠበቡበትን የፆም ቡፌ እንዲህ አዘጋጅተውታል ።
ትጉህ አስተናጋጆቻችን ደግሞ በጥሩ ስነምግባር እና በፈጣን እንቅስቃሲያቸው ያስተናግድዎታል ።
እኛ ለደህንነትዎ በርትተን እንሰራለን
ይምጡ ለጤናዎ ተስማሚ በሆነው በሱፍ ዘይት ያዘጋጀንውን ምግባችንን ይመገቡ ።
እስከዛሬ በደስታ አብረን ቆይተናል ወደፊትም አብረን እንዘልቃለን ። የእርስዎ አስተያየት እና ምክር እዚህ አድርሶናል ።
እርስዎ ሼር በማድረግ ሌሎችን ጋብዙልን
ኢትዮ በርኖስ ሆቴል ።

የሆቴላችን ሼፎች በድብቅ እንዲህ በስራ ላይ ሆነው እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው ።   ሁዳዴን ከኛ ጋር ያሳልፉ ስምግባችን ጣእም እርስዎ ምስክራችን ነዎ ።    የምታውቁት የራስዎ ሆቴል ይምጡ ሁሉ ...
18/03/2022

የሆቴላችን ሼፎች በድብቅ እንዲህ በስራ ላይ ሆነው እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው ።
ሁዳዴን ከኛ ጋር ያሳልፉ ስምግባችን ጣእም እርስዎ ምስክራችን ነዎ ።
የምታውቁት የራስዎ ሆቴል ይምጡ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ ።
ኢትዮ በርኖስ ሆቴል አረፍ የሚሉበት ቤትዎ !

01/02/2022
መልካም የገና በዓል
07/01/2022

መልካም የገና በዓል

04/01/2022

Create an account or log in to Instagram - A simple, fun & creative way to capture, edit & share photos, videos & messages with friends & family.

01/01/2022

መልካም አዲስ አመት
ወደ ሆቴላችን ስትመጡ እኛ በትህትና እርስዎ በኩራት ይስተናገዳሉ ። ሰላም ለኢትዮጵያ

Address

MGJP+284
Debre Birhan
1234

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Bernos Hotel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Ethio Bernos Hotel:

Share