Fidel Hotel Bahir dar

Fidel Hotel Bahir dar We are Situated in a quite & Central Location of Bahir Dar, Ethiopia

27/05/2025
10/09/2024
26/05/2024
Fidel Micro Brewery is opened today, you all are invited
13/07/2023

Fidel Micro Brewery is opened today, you all are invited

19/05/2023

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ወደ 2016 ዓ/ም ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ፡፡

እንኳን ደስ አላችሁ!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ላይ እንደተገለጸው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከትናንት ጀምሮ እየተካሄዱ የሚገኙ ሲሆን፤ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ቤንች ማጂ ቡና ዛሬ ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ጋር ባደረገው ጨዋታ 2-1 በመሸነፉ፤ መሪው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ጨዋታ እየቀረው ወደ 2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ውድድር ዓመት ማደጉን ከወዲሁ ማረጋገጥ ችሏል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የስፖርት ቡድን አባላት፣ የስፖርቱ ቤተሰቦች ፣ የባንኩ የሥራ ኃላፊዎች ፣የባንኩ ሠራተኞች እና ደንበኞች እንኳን ደስ አላችሁ በማለት መልእክታችን እናስተላልፋለን፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ !

መንካኮ
13/04/2023

መንካኮ

Address

Aba Fasilo
Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fidel Hotel Bahir dar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Fidel Hotel Bahir dar:

Share

Category