Classic Bar & Lounge

Classic Bar & Lounge Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Classic Bar & Lounge, Addis Ababa.

11/07/2019

ውድ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች እንዴት ከረማችሁ እስቲ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ድራፍት ለመጀመሪያ ጊዜ የተመረተው በስንት ዓመተ ምህረት እና በየትኛው ፋብሪካ እንደሆነ በኮመንቱ ስር በመመለስ፣ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ትክክል ላገኙት ሽልማት ይኖረናል።
መልካም ዕድል።🍻🍻

*ይህ ምስል ከ1960ዎቹ የነበሩት ምርጥ ማስታወቂያዎች አንዱ ነው።*

ከ 21ዓመት በታች ለሆኑ አይሸጥም።
ከልክ በላይ አልኮል ጤናን ይጎዳል።

11/07/2019

የቀደመ ምዕራፍ ከፋች……የሀገሬ በኩር ብቃይ!
የዘመን ክስተት ግኝት……የማለዳ እጹብ ሲሳይ!
የጠዋቱ የልማት ችግኝ……የአራዳ ዓለም፣ ፍካት አብሪ!
በታሪክ የጊዜ ጅረት……ሳያቋርጥ ለአንድ ሴንቸሪ!

…………መቶ አመት በስኬት መስመር……ስንት የፃፈ? ከዕድሜ ማህደር!
………ከፍታው የብራንድ አርማ……ዝነኛው የእኛ አምባሳደር!

ጊዮርጊስ ዛሬም ይጠጣል……የፍቅር ፅዋው ተከብሮ!
ከትውልድ ትውልድ በአደራ……በአሸናፊነት በጥራት ነጥሮ!
የአያት፣ አባት ሰንሰለት……ከልጅ ጋር ኪዳን ተሳስሮ!
ባልተቀየረ ምስጉን እጆቹ……ጊዮርጊስ ህያው ነው፣ መቶ አመት ቆጥሮ!!

ክፉና ደጉን አብሮ ያለፈ……ብራናው ደማቅ መስታወት!
የችግር ጥላ ከለላ……በሰላም ጊዜ፣ የሀገር ውበት!
ቢጂአይ ቅርሳዊው ማማ……የአራዳው የሃሴት ውልደት!
ንቅንቅ አላለ፣ ቆሞ በኩራት……ክብሩን ጠብቆ፣ አየ መቶ አመት!

ሁሌ በዘመን፣ ቀድሞ በእርምጃ……በቴክኖሎጂው ፊት እየመራ!
ለሀገሩ እድገት፣ ትከሻ ሆኖ……ውለታ ጥሎ፣ በልማት ጎራ
ከኢትዮጵያ ልጅ፣ ከወገን ጋራ……ቺርስ እያረገ፣ ጣፈጩን ቢራ
ሌላ ሴንቸሪ፣ ምዕራፍ ገለጠ……በፍቅር ሻማ፣ ተስፋን አበራ!!!!

04/02/2018
29/11/2017

Established on November 29-2017

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Classic Bar & Lounge posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share