ዦጋ የሳሙና ማሰልጠኛ Zhoga Soap Institute

ዦጋ የሳሙና ማሰልጠኛ  Zhoga Soap Institute ZHOGA Beauty & Cosmetics Academy provides hands-on training in manufacturing herbal cosmetics, skincare, hair care, soaps, and beauty products.

We empower entrepreneurs with practical skills, formulas, quality control, and business know-how.

15/08/2026
14/08/2026

ለአራት ዓመታት በገበያ ላይ ስኬታማ ንግድ እንዲያስገኙልኝ የረዳኝ እና ህይወቴን የለወጠው የተረጋገጠ የሽያጭ እና ማርኬቲንግ ስትራቴጂ!

በ " Zhoga Training Institute ዦጋ ማሰልጠኛ ተቋም " የኬሚካል ውህድ ንግድ ዘርፍ አመርቂ ውጤት ማምጣት ለሚፈልጉ ሁሉ፣ እኔ ለራሴ እየተጠቀምኩባቸው እና ትልቅ ለውጥ ያየሁባቸውን ሶስቱን ወርቃማ የሽያጭ ስልቶች እንደሚከተለው አቅርቤላችኋለሁ፦

1️⃣ የናሙና ስልት (Free Sample Strategy) - ለትላልቅ ተቋማት
ዘዴው፦ የኬሚካል ውህዱን መኪና ማጠቢያ ቤቶች፣ ለሆቴሎች እና ለልብስ ማጠቢያ ቤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ አቀርባለሁ።

አቀራረቡ፦ ውህዱን በጣም በትንሽ መጠን (10 ግራም ገደማ) በማሸግ በነፃ እሰጣቸዋለሁ። "በነፃ በጥብጣችሁ ተጠቀሙበት፤ ከወደዳችሁት ትደውሉልኛላችሁ" በሚል አቀራረብ እጅግ ብዙ ታማኝ ደንበኞችን አፍርሬበታለሁ።

ውጤቱ፦ ኬሚካሉ በጥራቱ እራሱን ስለሚያስመሰክር፣ ደንበኞች ሞክረው ወድደውት ይመለሳሉ። ከዚህም ባለፈ ውህዱን መልሼ በማቅረብ ከአንድ ኪሎ ግራም 100 ብር በማትረፍ ከፍተኛ ገቢ እያገኘሁበት ይገኛል።

2️⃣ የቤት ለቤት ማሳያ ስልት (Door-to-Door Strategy) - ለቤት እመቤቶች
ዘዴው፦ ቦርሳዬ ውስጥ ድፍድፉን (ውህዱን) ይዤ ቤት ለቤት እየሄድኩ እናቶችን በአካል እያገናኘሁ አሳያለሁ።

አቀራረቡ፦ ሳሙናውን አዘጋጅተው ሲገዙት ከሱቅ ከሚገዙት የሳሙና ዋጋ በአንድ ሊትር የ 35 ብር ቅናሽ እንዳለው በተግባር አስረዳቸዋለሁ።

ውጤቱ፦ ለቤተሰብ በወር ከሚወጣው ወጪ የሚተርፍና ለቤት እመቤቶች የሚጠቅም በመሆኑ እጅግ በጣም ብዙ ደንበኞችን በዚህ መንገድ ማፍራትና ጥሩ ገቢ ማግኘት ችያለሁ።

3️⃣ የጄሪካን እና ሱቅ ማከፋፈያ ስልት (Retail Distribution)
ዘዴው፦ ውህዱን አስቀድሜ በመበጥበጥ በጄሪካን አሸጋለሁ።

አቀራረቡ፦ በሃይላንድ እና በቅጂ (በጠርሙስ) በማከፋፈል ለሱቆች አቀርባለሁ።

ውጤቱ፦ ሱቆች በቀላሉ ለተጠቃሚዎች እንዲያከፋፍሉ የሚያስችል በመሆኑ ሰፊ የገበያ ድርሻ ለመያዝ አስችሎኛል።

💡 ማጠቃለያ እና ምክር፦
እነዚህን የተረጋገጡ የንግድ ስልቶች በመጠቀም በንግድዎ ትልቅ ለውጥ መፍጠር እና አመርቂ ገቢ ማግኘት ይችላሉ።

ይህንን ስራ በስፋት ለመጀመር፣ ማሸጊያ እቃዎችን እና የኬሚካል ውህዱን ለማግኘት ከፈለጉ አሁኑኑ ያነጋግሩን!

📞 ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ይደውሉልን፦ 0989 28 28 28

Telegram:

 ✔️ ከእሁድ እስከ እሁድ - ሥልጠና ፣ ማማከርና የግብዓቶች  አቅርቦት ☎️   :- በ 0989-28-28-28  #ይደውሉ 💥በእያንዳንዳችሁ ቤት ገብተን ቤታችሁን ወደ ኢንዱስትሪ እንቀይራለን ...
10/08/2026



✔️ ከእሁድ እስከ እሁድ - ሥልጠና ፣ ማማከርና የግብዓቶች አቅርቦት

☎️ :- በ 0989-28-28-28 #ይደውሉ

💥በእያንዳንዳችሁ ቤት ገብተን ቤታችሁን ወደ ኢንዱስትሪ እንቀይራለን
💥የሳሙናና ኮስሞቲክስ ምርቶችን አመራረት አብጠርጥረው ማወቅ ይፈልጋሉ ?
💥 የሚፈልጉትን የኬሚካል ምርት የማምረት የረዥም ጊዜ ምኞትዎ ከእኛ ጋር ይሳካል
💥የመዲናችን አዲስ አበባ ምርጥ የሳሙናና ዲተርጄንት ምርቶች ማሰልጠኛ ተቋም
💥 በ21 ቀናት ምርጥ የሳሙናና ኮስሞቲክስ አምራችና የምርት ባለሙያ እንደሚሆኑ ያውቃሉ ?
💥 አስተማማኝ የፅንሰ ሀሳብና የተግባር እውቀት የሚሸመትበት እውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር
💥 የተዋጣለት የምርት ፎርሙሌተር ፣ የምርትና ቴክኒክ ባለሙያ የሚሆኑበት
💥 ነፃ የመሰልጠኛ ግብዓቶች ፣ ቪዲዮዎች ፣ በበቃኝ የሚሰሩበት የተግባር መስሪያ የተደራጄ ወርክሾፕ
💥በቂ ልምድና ከፍተኛ እውቀት ባላቸው ኬሚስቶች ፣ ኬሚካል ኢንጂነሮችና የቢዝነስ አዲሚኒስትሬሽን ባለሙያዎች
💥በግል ፣ በሚኒ ግሩፕና በግሩፕ ይሰለጥናሉ ።
💥በምቹ መማሪያ ክፍሎች በበቃኝ የሚሰጥ የስልጠና ቦታ
💥 ለ COC ብቁ የሚሆኑበት ስልጠና
💥 ከስልጠናው ጎን ለጎን የ B2Bና C2C ግንኙነቶችን ማሳለጥ ፣ ማማከር ፣ በቂ የጥሬ እቃና የፓኬጅንግ ግብአቶችን ማመቻቼትና መረጃዎችን ማጋራት
💥ማንኛውም ፍላጎት ያለው ሰው መመዝገብ ይችላል
💥ግብዓቶችን ከ 1 ኪሎ ግራም ጀምረው ያገኛሉ ።

🎯 አድራሻ : ገርጂ ኢምፔሪያል የምሩ ሰናይ ህንፃ 6ኛ ፎቅ

Phone 1 : 0989282828
Phone 2 : 0985204800
Phone 3 : 0930240000
Phone 4 : 0941240157

telegram :

✔️ ከእሁድ እስከ እሁድ - ሥልጠና ፣ ማማከርና የግብዓቶች  አቅርቦት ☎️ ለበለጠ መረጃ :- 0989-28-28-28💥በእያንዳንዳችሁ ቤት ገብተን ቤታችሁን ወደ ኢንዱስትሪ እንቀይራለን 💥የሳሙ...
10/08/2026

✔️ ከእሁድ እስከ እሁድ - ሥልጠና ፣ ማማከርና የግብዓቶች አቅርቦት

☎️ ለበለጠ መረጃ :- 0989-28-28-28

💥በእያንዳንዳችሁ ቤት ገብተን ቤታችሁን ወደ ኢንዱስትሪ እንቀይራለን
💥የሳሙናና ኮስሞቲክስ ምርቶችን አመራረት አብጠርጥረው ማወቅ ይፈልጋሉ ?
💥 የሚፈልጉትን የኬሚካል ምርት የማምረት የረዥም ጊዜ ምኞትዎ ከእኛ ጋር ይሳካል
💥የመዲናችን አዲስ አበባ ምርጥ የሳሙናና ዲተርጄንት ምርቶች ማሰልጠኛ ተቋም
💥 በ21 ቀናት ምርጥ የሳሙናና ኮስሞቲክስ አምራችና የምርት ባለሙያ እንደሚሆኑ ያውቃሉ ?
💥 አስተማማኝ የፅንሰ ሀሳብና የተግባር እውቀት የሚሸመትበት እውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር
💥 የተዋጣለት የምርት ፎርሙሌተር ፣ የምርትና ቴክኒክ ባለሙያ የሚሆኑበት
💥 ነፃ የመሰልጠኛ ግብዓቶች ፣ ቪዲዮዎች ፣ በበቃኝ የሚሰሩበት የተግባር መስሪያ የተደራጄ ወርክሾፕ
💥በቂ ልምድና ከፍተኛ እውቀት ባላቸው ኬሚስቶች ፣ ኬሚካል ኢንጂነሮችና የቢዝነስ አዲሚኒስትሬሽን ባለሙያዎች
💥በግል ፣ በሚኒ ግሩፕና በግሩፕ ይሰለጥናሉ ።
💥በምቹ መማሪያ ክፍሎች በበቃኝ የሚሰጥ የስልጠና ቦታ
💥 ለ COC ብቁ የሚሆኑበት ስልጠና
💥 ከስልጠናው ጎን ለጎን የ B2Bና C2C ግንኙነቶችን ማሳለጥ ፣ ማማከር ፣ በቂ የጥሬ እቃና የፓኬጅንግ ግብአቶችን ማመቻቼትና መረጃዎችን ማጋራት
💥ማንኛውም ፍላጎት ያለው ሰው መመዝገብ ይችላል
💥ግብዓቶችን ከ 1 ኪሎ ግራም ጀምረው ያገኛሉ ።

🎯 አድራሻ : ገርጂ ኢምፔሪያል የምሩ ሰናይ ህንፃ 6ኛ ፎቅ

Phone 1 : 0989282828
Phone 2 : 0985204800
Phone 3 : 0930240000
Phone 4 : 0941240157

telegram :

ዦጋ ፣ የሳሙና ዲተርጄንትና ኮስሞቲክስ         አመራረት ማሰልጠኛ ተቋም📞Phone 1: 0989-28-28-28      Phone 2: 0930-24-00-00      Phone 3: 0985-2...
24/07/2026

ዦጋ ፣ የሳሙና ዲተርጄንትና ኮስሞቲክስ
አመራረት ማሰልጠኛ ተቋም

📞Phone 1: 0989-28-28-28
Phone 2: 0930-24-00-00
Phone 3: 0985-20-48-00
Phone 4: 0941-24-01-57

🍀ሥልጠናዎች 🌱Short Trainings
🍀የሙያ ምዘና 🌱 COC
🍀ህጋዊ ሰርተፊኬት 🌱 Certification
🍀ማማከር 🌱Consultancy
🍀የኬሚካል ግዥና ሽያጭ 🍀 Trading
💥በ Online ወይም በአካል
💥እውቅና ያለው ማሰልጠኛ ተቋም
💥ለረጂም ጊዜ COC Center በመሆን ያገለገለ ተቋም
🍀ለሀይ ስኩልና ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
🍀ለግለሰብ ስራ ፈጣሪዎች
🍀ለአነስተኛና ማይክሮ ኢንተርፕራይዞች
💥የደረቅ ሳሙና ግብዓት
( Soap Noodles ) አመራረት
💥የፈሳሽ ሳሙና ( የልብስ ፣ የዕቃ፣ የእጅ )
💥የደረቅ ሳሙና (ሃርባል፣ የልብስና የገላ)
💥የዱቄት ሳሙና (ኦሞ)
💥ዲተርጄንት ባር (አጃክስ)
💥የፀጉር ሻምፖና ኮንዲሽነር
💥ቦዲ ሎሽን፣ ግሊሰሪንና ቫዝሊን
💥በረኪና እና ቪም
💥የሽንት ቤት መርዝ (ዲቶል )
💥የመኪና ሻምፖ
💥ሻማ ና ጧፍ
💥ሊፕስቲክና ቻፕስቲክ
💥የፊት ፓውደር
💥የፀጉር ምግብ (ጭቃ ቅባት)- Hair Food
💥ፈሳሽ የፀጉር ቅባት (ኸርባልና ኖርማል )
💥የገላ መታጠቢያ ጄል (ሻዎር ጄል )
🍀 እና ሌሎች የኬሚካል ምርቶች ....

WhatsApp: 0911-25-23-30
📧Email:[email protected]
🚀Facebook: Zhoga Chemicals Plc
💌Telegram:

🎯Location:
🏢Gerji Imperial, Yemirusenay Building 6th floor
KB Driving License Office Side (Near Emad Hotel)

🔥 ZHOGA - Bridge of Passion & Production 🌟

✔️ ከእሁድ እስከ እሁድ -  ሥልጠናና ማማከር 💥በእያንዳንዳችሁ ቤት ገብተን ቤታችሁን ወደ ኢንዱስትሪ እንቀይራለን !!! 💥የሳሙናና ኮስሞቲክስ ምርቶችን አመራረት አብጠርጥረው ማወቅ ይፈልጋሉ...
15/07/2026

✔️ ከእሁድ እስከ እሁድ - ሥልጠናና ማማከር

💥በእያንዳንዳችሁ ቤት ገብተን ቤታችሁን ወደ ኢንዱስትሪ እንቀይራለን !!!
💥የሳሙናና ኮስሞቲክስ ምርቶችን አመራረት አብጠርጥረው ማወቅ ይፈልጋሉ ?
💥 የሚፈልጉትን የኬሚካል ምርት የማምረት ፣ የማስመጣትና Export የማድረግ የረዥም ጊዜ ምኞትዎ ከእኛ ጋር ይሳካል
💥 ማምረት ፣ ማስመጣት ፣ Exportን ጨምሮ እናማክራለን
💥የመዲናችን አዲስ አበባ ምርጥ የ SOAP & COSMOTICS ምርቶች ማሰልጠኛ ተቋም
💥 በ21 ቀናት ምርጥ የሳሙናና ኮስሞቲክስ አምራችና የምርት ባለሙያ እንደሚሆኑ ያውቃሉ ?
💥 አስተማማኝ የፅንሰ ሀሳብና የተግባር እውቀት የሚሸመትበት እውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር
💥 የተዋጣለት የምርት ፎርሙሌተር ፣ የጥራት ተቆጣጣሪ ፣ የምርትና ቴክኒክ ባለሙያ የሚሆኑበት
💥 ነፃ የመሰልጠኛ ግብዓቶች ፣ ቪዲዮዎች ፣ በበቃኝ የሚሰሩበት የተግባር መስሪያ የተደራጄ ወርክሾፕ
💥በቂ ልምድና ከፍተኛ እውቀት ባላቸው ኬሚስቶች ፣ ኬሚካል ኢንጂነሮችና የቢዝነስ አዲሚኒስትሬሽን ባለሙያዎች
💥በግል ፣ በሚኒ ግሩፕና በግሩፕ ይሰለጥናሉ ።
💥በምቹ መማሪያ ክፍሎች በበቃኝ የሚሰጥ አስገራሚ የስልጠና ቦታ
💥 ለ COC ብቁ የሚሆኑበት ስልጠና
💥 ከስልጠናው ጎን ለጎን የ B2Bና C2C ግንኙነቶችን ማሳለጥ ፣ ማማከር ፣ በቂ የጥሬ እቃና የፓኬጅንግ ግብአቶችን ማመቻቼትና መረጃዎችን ማጋራት
💥ማንኛውም ፍላጎት ያለው ሰው መመዝገብ ይችላል

🎯 አድራሻ : ገርጂ ኢምፔሪያል የምሩ ሰናይ ህንፃ 6ኛ ፎቅ
☎️0989282828/0985204800/0930240000
telegram :

15/07/2026

From Sunday to Sunday – CHEMICAL TRAINING

🏭 We will help transform your home into a productive manufacturing business!

Are you interested in mastering the production of soap, detergents, and cosmetic products?

Whether your dream is to manufacture, import, or export chemical products, we are here to help you achieve it.

What We Offer

✅ Comprehensive training in manufacturing, importing, and exporting chemical products.

✅ One of Addis Ababa's leading Soap & Cosmetics Manufacturing Training Institutes.

✅ Become a skilled Soap & Cosmetics Manufacturer and Production Specialist in just 21 days.

✅ Receive an accredited certificate after completing both theoretical and practical training.

✅ Develop professional skills as a:

Product Formulator
Quality Control Officer
Production & Technical Specialist

✅ Access to FREE training materials, manuals, videos, and a fully equipped practical workshop.

✅ Learn from highly experienced:

Chemists
Chemical Engineers
Business Administration Professionals

✅ Flexible training options:

Individual Training
Mini-Group Training
Group Training

✅ Comfortable classrooms and a well-organized practical training environment.

✅ Training designed to prepare participants for COC (Competency Assessment & Certification).

✅ Alongside the training, receive support with:

B2B & C2C Business Networking
Business Consultation
Raw Material Supply
Packaging Material Sourcing
Market Information & Business Guidance

✅ Anyone with an interest is welcome to register.

📍 Training Venue

Gerji, Imperial Area, Meru Senay Building, 6th Floor
Addis Ababa, Ethiopia

☎ Contact

+251 989 282 828
+251 985 204 800
+251 930 240 000

Telegram:

Call now to connect with business.

Address

Bole Road
Addis Ababa

Telephone

+251989282828

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዦጋ የሳሙና ማሰልጠኛ Zhoga Soap Institute posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to ዦጋ የሳሙና ማሰልጠኛ Zhoga Soap Institute:

Shortcuts

Share