08/10/2024
ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!
ሐምሌ 5/2008 ዓ ም ጎንደር ላይ የተቀሰቀሰውን የአማራ እምቢተኝነት ተከትሎ በጎንደር እና በባሕር ዳር ጎዳናዎች ደማቸው የፈሰሰው ወገኖቻችን፦
ባሕር ዳር ከተማ የዐማራን ሕዝብ ጥያቄ ለመጠየቅ ለሰላማዊ ሰልፍ ወጥተው ነሐሴ 1/2008 ዓ ም በህወሓት-ብአዴን በአደባባይ የተጨፈጨፉ ሰማዕታት 8ኛ ዓመት መታሰቢያ !!!
1. ሲሳይ ታከለ=> ጎንደር
2. ሰጠኝ ባብል=> አርማጭሆ
3. አበበ ገረመው =>ባህር ዳር
4. ተፈሪ ባዬ=>ባህር ዳር
5. እድሜዓለም ዘውዱ=>ባህር ዳር
6. አደራጀው ደሳለኝ=>ባህር ዳር (ዩኒቨርሲቲ)
7. ይበልጣል=>ደብረ ታቦር
8. ግዛቸው ከተማ=>ጎንደር
9. አዳነ አየነው=>ጎንደር
10.ማንደፍሮአስረስ =>ባህር ዳር
11. ቁምላቸው ቃሉ =>ባህር ዳር
12. አወቀ ጥበቡ=>ፍኖተ ሰላም
13. ሲሳይ ከበደ=>ጎንደር
14. ሰጠኝ=>ጎንደር (የወልቃይት ተወላጅ)
15. እቴነሽ ሽፈራው=>ም/ጎጃም፣ ጂጋ
16. እንዳለው መኮነን=>ጎንድር፣ ጋይንት
17. እሸቴ =>ባህር ዳር (ቀበሌ 16)
18. ሰለሞን አስቻለ=>ባህር ዳር
19. ሙሉቀን ተፈራ=>ባህር ዳር
20. አደራጀው ኃይሉ =>ባህር ዳር
21. አስማማው በየነ=>ባህር ዳር
22. ታዘበው ጫኔ=>ባህር ዳር
23. አስራት ካሳሁን=>ባህር ዳር
24. የሺዋስ ወርቁ=>ባህር ዳር
25. ብርሃን አቡሃይ=>ባህር ዳር
26. ሽመልስ ታየ=>ባህር ዳር
27. አዛናው ማሙ=>ባህር ዳር
28. ሲሳይ አማረ=>ባህር ዳር
29. ሞላልኝ አታላይ=>ባህር ዳር
30. መሳፍንት=/ጎንደር፣ እስቴ
31. እንግዳው ዘሩ=>ባህር ዳር
32. ዝናው ተሰማ=>ባህር ዳር
33. ሞገስ ሞላ=>ባህር ዳር
34. ሞላልኝ ታደሰ=>ባህር ዳር
35. ይታያል ካሴ =>ባህር ዳር
36. እሸቴ ብርቁ=>ባህር ዳር
37.ሞገስ =>ባህር ዳር
38. ገረመው አበባው=/ባህር ዳር
39. ማህሌት=>ባህር ዳር
40. ተስፋየ ብርሃኑ =>ባህር ዳር
41.ፈንታሁን=>ባህር ዳር
42. ሰጠኝ ካሴ=>ባህር ዳር
43. ባበይ ግርማ=>ባህር ዳር
44. አለበል ዓይናለም=>ደብረ ማርቆስ
45. አብዮት ዘሪሁን=>ባህር ዳር
46. አበጀ ተዘራ =>ወረታ
47. ደሞዜ ዘለቀ=>ወረታ
48. አለበል ሀይማኖት=>ባህር ዳር
49. ታደለ ያየህ =>ም/ጎጃም
50. ዓይናዲስ ለዓለም=>ደብረወርቅ
51. ሽመልስ ወንድሙ=>ቡሬ
52. ታደሰ ዘመኑ=>አዴት
53. ሀብታሙ ታምራት=>ባህር ዳር
54. ይበልጣል እውነቱ=>ባ/ዳር፣ ጭስ አባይ
55. ይህነው ሽመልስ=>ደብረታቦር
56. በለጠ ካሴ=>ደብረታቦር
57. አዳነ እንየው=>ጎንደር፣ ቀበሌ 16
58. አለማየሁ ይበልጣል=>ዳንግላ
59. ያየህ በላቸው=>ዳንግላ
60. በረከት አለማየሁ=>ዳንግላ
61. ተመስገን=>ዳንግላ
62. ቅዱስ ሀብቴ =>ባህር ዳር
63. ፍስሃ ጥላሁን =>ባህር ዳር
64. ሰለሞን ጥበቡ=>ቻግኒ
65. እስቲበል አስረስ =>አዴት
66. ዘሪሁን ገደብዬ=>ጎንደር
67. ይሻል ከበደ=> ጎንደር
68. ባየሁ ጎንደር=>ጎንደር
69. በለጡ መሃመድ=>አዘዞ፣ ጎንደር
70. እንጀራ ባዬ => አዘዞ፣ ጎንደር
71. ወንድም=>ጎንደር
72. ግርማቸው ከተማ=>ላይ አርማጭሆ
73. ሊሻን ከበደ =>አይባ
74. መሌ አይምባ=> አይባ
75. አዛነው ደሴ =>አርማጭሆ
76. አለቤ ይርጋ =>አርማጭሆ
77. አራጋው መለሰ =>አርማጭሆ
78. አዳነ አያሌው=>አርማጭሆ
79. አያናው ደሴ =>አርማጭሆ
80. ትርፌ አጣናው =>አርማጭሆ
81. ሰጠኝ አድማሱ=>ደልጊ
82. ታረቀኝ ተሾመ=> ደልጊ
83. ሄኖክ አታሎ=>ደልጊ
84. ደሴ ደረሰ=>ሻውራ
85. ግርማቸው ሞገስ=> ሻውራ
86. ወርቁ ጠቁሳ=> ሻውራ
87. ማማዬ አንጋው=>ዳንሻ
88. ፈንታ አህመድ=>ዳንሻ
89. ክንፌ ቸኮል=>በአከር
90. ፈንታ ሞገስ=>ደ/ጎንደር፣ ስማዳ
91. ማዕረግ ብርሃን=>ደብረታቦር
92. መምህር ተስፋየ ብርሃን=>ደብረታቦር ቀበሌ 01
93. ይበልጣል ደሴ=>ደብረታቦርቀበሌ 01
94. ብርሃኑ አየለ (መምህር) =>ሰሜን ሸዋ፣ ማጀቴ
95. አብራራው አለምነው=>ደ/ጎንደር፣ ስማዳ
96. ተመስገን ሲሳይ=> ደ/ጎንደር፣ ስማዳ
97. ጋሻው ሲራጅ=> ደ/ጎንደር፣ ስማዳቀ
98. አርበኛ ጎቤ መልኬ ==> አርማጭሆ
99. አርበኛ ሞላጃው ሙላው => አርማጭሆ
100. አርበኛ ቃቁ አወቀ ይርጋ => አርማጭሆ
101. አርበኛ ሙሀቤ በለጠ => አርማጭሆ
102. አርበኛ ደሳለኝ አዱኛ => አርማጭሆ
103 አርበኛ መቶ አለቃ ደጀኔ መንግስቱ => ቋራ